የስታቲስቲክ ለውጤት ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ

የስታቲስቲክስ ለውጤት ፕሮጀክት ውጤታማ ሥራዎች ማከናወኑ ተጠቆመ በዓለም ባንክ የፋይናንስ ድጋፍ ባለፉት አምስት ዓመታት  የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲን የመረጃ መሰብሰብ፣ ማጠናቀር እና ሥርጭት ሂደት ለማሻሻል ታሳቢ ተደርጎ ሲተገብር የቆየው የስታቲስቲክስ ለውጤት…

Continue Reading
የአዳማ ህንፃ ምረቃ

በአንድ ዓመት  ጊዜ ግንባታው የተጠናቀቀው የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃ ተመረቀ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በዓለም ባንክ ድጋፍ ያስገነባው የአዳማ ስታቲስቲክስ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃ መስከረም 14/2012 ዓ.ም ተመርቆ በአገልግሎት ላይ ውሏል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ…

Continue Reading