በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የተሰሩ ቤቶች የቁልፍ ርክክብ ተደረገ

ሐምሌ 23/2015ዓ.ም አፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዞን አንድ አዳር ወረዳ ካሳ ጊታ ከተማ፤ በጦርነቱ ቤታቸው ለወደመባቸው አስር አባውራዎች በ2014ዓ.ም የክረምት በጎ አድራጎት ፕሮግራም በፕላንና ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የተገነቡ አስር…

Continue Reading
የተቋሙ የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀምና የ2016 ዓ.ም ዕቅድ ዝግጅት ላይ ውይይት ተደረገ

ሐምሌ 20/2015ዓ.ም አዳማ፤የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2015ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2016ዓ.ም ዕቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ ውይይት ከሐምሌ 20-22/2015ዓ.ም በአዳማ ናፍሌት ሆቴል አካሄደ፡፡ የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር…

Continue Reading
የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ

ጥር 27/2015ዓ.ም የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና ተጠሪ የሆኑት ሶስት ተቋማት የተሳተፉበት የስድስት ወር የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ ከረዩ ሪዞርት ተካሄደ። አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል እሳቤ የተዘጋጀው የአራቱ ተቋማት የስድስት ወራት…

Continue Reading
የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ተገመገመ

ጥር 19/2015ዓ.ም የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ በዋና መ/ቤት አደረገ። የተቋሙ ዋና መ/ቤት ሁሉንም የስራ ክፍሎች ያሳተፈ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የስራ አፈፃፀም የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በከር ሻሌበተገኙበት…

Continue Reading
የፕላን፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተቋሙ የስራ ጉብኝት አደረጉ

ጥር 19/2015ዓ.ም በተከበሩ አቶ ደሳለኝ ወዳጆ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተመሩ የኮሚቴው አባላት በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ዋና መ/ቤት የአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አደረጉ። የአገልግሎቱ…

Continue Reading
በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሃግብር ተካሄደ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሞያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) የተላለፈውን መልክት ተከትሎ “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሃግብር ሀምሌ 21/2014 ዓ.ም በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ አካሄዱ፡፡ መርሃግብሩን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

Continue Reading
በተቋሙ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እና የ23ቱም ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊዎች ከሃምሌ01/2013ዓ.ም-መጋቢት30/2014ዓ.ም በዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ከሚያዝያ 05-07/2014ዓ.ም በአዳማ ድሬ ሆቴል ውይይት አካሄዱ፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ሲሆኑ ተቋሙ በ2014ዓ.ም በጀት አመት…

Continue Reading
የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የሚተገበር የኮሙዩኒኬሽን ስትራቴጂ አዘጋጅቶ ወደ ተግባር ለመግባት ከዋና መስርያ ቤትና ከቅ/ፅ/ቤት ለተውጣጡ 50 ለሚሆኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች በአዳማ ዶሻ ሆቴል ከመጋቢት 8-13/2014ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው…

Continue Reading