የ2013 በጀት ዓመት የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የግዥ ዕቅድ
ተ.ቁ በጀት ኮድ የሚገዛዉ ዕቃ/አገልግሎት ወይም የግንባታ ስራ አይነት የግዥዉ መደብ መደበኛ ካፒታል የግዥ ዘዴ የግዥዉ አይነት ግዥዉን ለመፈፀም የታቀደበት ጊዜ
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10
1 6211 የሰራተኛዉ የስራ ልብስና ጫማ ስፌት ዕቃ/አገልግሎት 2,000,000.00 1,200,000.00 ግ.ጨ፣ከማዕቀፍ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 10.01.13 30.04.13
2 6212 አላቂ የቢሮ ዕቃዎቸ(የጽሕፈት መሣሪያና ቶነር የሕትመት ግባቶችን የመሳሰሉትን ) ዕቃ 355,260.00 1,850,590.oo ግ.ጨ፣ከማዕቀፍ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 02.01.13 30.04.13
3 6213 ልዩ ልዩ ህትመት አገልግሎት አገልግሎት 32,400.00 623,280.00 በግ.ጨ፣በዉስን ጨረታ ከአንድ አቅራቢ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 02.01.13 30.07.13
4 6217 ነዳጅና ቅባት ዕቃ 1,000,000.00 16,111,420.00 አንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
5 6218 የፅዳት አላቂ ዕቃዎቸ ዕቃ 205,000.00 4,892,640.00 ግ.ጨ፣ከማዕቀፍ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 02.02.13 30.03.13
6 6219 ልዩ ልዩ መሳሪያዎቸና ጥቃቅን የቢሮ ዕቃዎች ዕቃ 30,800.00 123,500.00 ግ.ጨ፣ከማዕቀፍ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 02.01.13 30.04.13
7 9233 መስተንግዶ አገልግሎት 130,720.00 93,400.00 ግ.ጨ፣በዉስን ጨረታ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
8 6241 የተሽከርካሪዎችና የሌሎች መጋጋዣዎች እዲሳትና ጥገና ጎማና መለዋወጫ የመሳሰሉት ዕቃ/አገልግሎት 1,000,000.00 13,270,000.00 ግ.ጨ፣ከማዕቀፍ፣ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
9 6243 የፕላንት የማሽነሪ፣ የመሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣እድሳትና ጥገና ዕቃ/አገልግሎት 130,000.00 551,000.00 በግ.ጨ፣በዉስን ጨረታ ከአንድ አቅራቢ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
10 6244 የሕንፃ እድሳትና ጥገና ዕቃ/አገልግሎት 270.000.00 730,000.00 በግ.ጨ፣በዋጋ ማቅረያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
11 6251 በዉል የሚፈፀሙ የሙያ አገልግሎቶች አገልግሎት 8,450.00 1,175,500.00 በግ.ጨ፣በዉስን ጨረታ ከአንድ አቅራቢ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
12 6252 የቢሮ ክራይ አገልግሎት 1,127.00 3,503,760.00 በግ.ጨ፣በዋጋ ማቅረያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
13 6253 የማስታወቂያ አገልግሎት አገልግሎት 98,000.00 103,000.00 ጨረታ/በዋጋ ማቅረቢያ ከአንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
14 6254 የኢንሹራንስ አገልግሎት አገልግሎት 688,671.00 2,575,000.00 አንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
15 6257 የመብራት አገልግሎት አገልግሎት 150,000.00 150,000.00 አንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
16 6258 የስልክ፣የብሮድባንድ፣የኢንተርኔት፣የኢቪድኦ አገልግሎት 1,648,200.00 2,137,600.00 አንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
17 6259 የዉሃ አገልግሎት አገልግሎት 150,000.00 309,000.00 አንድ አቅራቢ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13
18 6271 የሀገር ዉስጥ ስልጠናዎች ለስልጠና የሚያስፈሊጉ ግባቶች ዕቃ/ አገልግሎት 500,000.00 38,502,210.00 በግ.ጨ፣በዉስን ጨረታ በዋጋ ማቅረቢያ አገር ዉስጥ 01.11.12 30.10.13