ተቋሙ አምስተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጥናት ለማካሄድ ስልጠና በመስጠት ላይ ነው

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከአለም ባንክ /World Bank/ ጋር በመተባበር 5ተኛ ዙር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጥናት /Ethiopian Socioeconomic Survey/ ለማካሄድ ለ 468መረጃ ሰብሳቢዎች፣ 141ተቆጣጣሪዎችና 50ስታቲስቲሽያኖች በአዳማና ሐዋሳ ከተማ ከመጋቢት 05- 24/2014ዓ.ም ስልጠና…

Continue Reading
የተቋሙ ሰራተኞችና አመራሮች የአለም የሴቶች ቀንን በጋራ አከበሩ

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የሴቶች ቀን ‹‹እኔም ለእህቴ ጠባቂ ነኝ›› በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በጋራ በመሆን በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ መጋቢት…

Continue Reading
የአስተዳደር፣ የሰላምና ደህንነት ነክ ጉዳዮች በሚመለከት ጥናት ለማካሄድ ዝግጅት እተደረገ መሆኑን ተገለፀ

በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የአስተዳደር፣ የሰላምና ደህንነት ስታቲስቲካዊ ጥናት /Governace, peace and security statistics survey/ ለማካሄድ በመጠይቆች ይዘትና ሜቴዶሎጂ ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል በ18/06/2014 ዓ.ም የአንድ ቀን ውይይት…

Continue Reading
የቆጠራ ካርታን ወቅታዊ ለማደረገግ እየተሰራ ነው

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የቆጠራ ካርታን ወቅታዊ ማድረግ የሚያስችል ስልጠና ለ58 መረጃ ሰብሳቢዎች፣ 8ተቆጣጣሪዎችና 2 ቴክኒካል አስተባባሪዎች ከየካቲት 06/22014ዓ.ም እስከ የካቲት 10/2014ዓ.ም በአዳማ ፓንአፍሪክ ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ የቆጠራ ካርታው ሲዘጋጅ በአንድ…

Continue Reading
የአበባ እና የፍራፍሬ እርሻዎች መረጃ ክፍተትን ለማሟላት የሚያችል ጥናት ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የኢትየጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የአበባ እና የፍራፍሬ እርሻዎች ጥናትን ለማካሄድ ለ10 ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊዎች፣10 ስታቲስቲሽያኖች፣10 ፕሮግራመሮች፣15 ተቆጣጣሪዎችና ለ30 መረጃ ሰብሳቢዎች ከየካቲት 06 እስከ የካቲቲት 10/2014ዓ.ም በአዳማ ፓን አፍሪክ ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን…

Continue Reading
በትላልቅ፣መካከለኛ፣ጥቃቅንና አነስተኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጥናት ለሚሳተፉ መረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የትላልቅ፣መካከለኛ፣ጥቃቅንና አነስተኛ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጥናት ከየካቲት 7 እስከ 12/2014ዓ.ም በአዳማ፣ በሀዋሳ፣ በጅማ፣በድሬዳዋ፣በሶዶና ደብረታቦር የስልጠና ማዕከላት ለመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተሰጠ። የተቋሙ የኮሙየኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳፊ ገመዲ መድረኩን…

Continue Reading
ሥነ-ምግባራዊ አመራርና የስራ ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

ሥነ-ምግባራዊ አመራርና የስራ ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ከጥር 23-27/2014ዓ.ም በአዳማ ድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከፕላን ሚኒስቴርና ከተጠሪ ተቋማት ለተውጣጡ አመራሮችና ከፍተኛ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ። የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ…

Continue Reading
ተከታታይ የከተማ የስራ ስምሪት ጥናትን ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ተከታታይ የከተማ የስራ ስምሪት ናሙና ጥናትን ለማካሄድ ከጥር 05-21/2014 ዓ.ም በአዳማ ለ203፣ ሀዋሳ ለ157፣ ጅማ ለ164ና ድሬዳዋ ለ167 በአጠቃላይ ለ691 መረጃ ሰብሳቢዎች፣ ተቆጣጣሪዎችና ስታቲሽያኖች ስልጠና በመስጠት ላይ…

Continue Reading
የፀረ-ሙስናና የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች አከበሩ

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የፀረ-ሙስናና የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን ህዳር 29/2014ዓ.ም በተቋሙ የስብሰባ አዳራሽ አከበሩ። በተዘጋጀው መድረክ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት አበራሽ ታሪኩ የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ችግሮችን…

Continue Reading
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክ አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊትና ለተፈናቀሉ ዜጎች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

የኢትዮጵያ ስታስቲስቲክስ አገልግሎት አመራርና መላው ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ከሰሜንና ደቡብ ወሎ ተፈናቅሎ ደብረብርሃን ከተማ መጠለያ ለሚገኙ ዜጎች የገንዘብና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ እሁድ ህዳር 26/03/2014 ዓ.ም በደብረብርሃን ከተማ ተገኝቶ…

Continue Reading