የ2014ዓ.ም ሰፋፊና መካከለኛ የንግድ እርሻዎች ጥናትን ለማካሄድ ዝግጅቱ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2014ዓ.ም የሰፋፊና መካከለኛ የንግድ እርሻዎች ጥናትን ለማካሄድ ከህዳር 13-25/2014ዓ.ም በአዳማ ኮንፈርት ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናው የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የግብርና ተፈጥሮሃብትና ከባቢ ስታቲስቲክስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አህመድ እብራሂም…
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2014ዓ.ም የሰፋፊና መካከለኛ የንግድ እርሻዎች ጥናትን ለማካሄድ ከህዳር 13-25/2014ዓ.ም በአዳማ ኮንፈርት ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናው የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የግብርና ተፈጥሮሃብትና ከባቢ ስታቲስቲክስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አህመድ እብራሂም…
የኤጀንሲው ከፍተኛ፣ መካከለኛና ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊዎች በተገኙበት በኤጀንሲው አዲሱ ተግባርና ሀላፊነት እንዲሁም ስያሜ ላይ ህዳር8/0213ዓ.ም በአዳማ ከተማ ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ነመራ ገበየሁ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከክልልና ከፌደራል ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ከስታቲስቲክስ ቅ/ፅ/ቤትና ከዋናው መ/ቤት ለተውጣጡ ባለሞያዎች በወሳኝ ኩነት ምዝገባና የኩነቶች ስታቲስቲክስ ፅንሰ ሀሳብ ዝርዝር የአሰራር ሄደቶች፣ በእርማትና መለያ አሰጣጥ መመሪያ እንዲሁም የመረጃ…
የማዕከላዊ ስተሰቲስቲክስ ኤጀንሲ ከፍተኛ አመራሮችና የ25ቱም ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊዎች በአንደኛው ሩብ አመት ዕቅድ አጻጸም ላይ ከህደር 8-10ዓ.ም በአዳማ ደንበል ቪው ሆቴል ግምገማ አካሄዱ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ…
ሜታዳታ መጽሀፍ (Metadata handbook) ላይ ከጥቅምት 30 እስከ ህዳር 4/2014 ዓ.ም ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲና ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደረገ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኤጀንሲው ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሪት አበራሽ ታሪኩ…
ኤጀንሲው ከፍተኛ፣ መካከለኛና ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊዎች በተገኙበት በኤጀንሲው አዲሱ ተግባርና ሀላፊነት እንዲሁም ስያሜ ላይ ህዳር8/0213ዓ.ም በአዳማ ከተማ ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ነመራ ገበየሁ ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ…
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የመንግስት ሰራተኛው ስለሚኖረው ሚና ህዳር1/2014ዓ.ም በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ ውይይት አካሄዱ፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የሆኑት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም…
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲና የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የወሳኝ ኩነት ምዝገባና ቫይታል ስታቲስቲክስ መረጃ አያያዝ ስርዓትን ዲጅታል ለማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት በጋራ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ጥቅምት 05/2014ዓ.ም በኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና…
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ባለፈው ሁለተኛው የአምስት ዓመት የብሔራዊ ስታቲቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ በሶስተኛው አምስት ዓመት የብሄራዊ ስታቲስቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ዕቅድ እንዲሁም በአስር አመት ስታቲስቲክስ ልማት ሮድ ማፕ ላይ…
የማዕከላዊ ስታቲሰቲክስ ኤጀንሲ በሦስተኛው አምስት አመት ብሄራዊ ስታቲሰቲክስ ልማት ስትራቴጂክ ዕቅድ እንዲሁም አስር ዓመት ስታቲሰቲክስ ልማት ሮድ ማፕ (Rod Map) ላይ ከነሐሴ 24-26/2013ዓ.ም በቢሾፍቱ ፒራሚድ ሪዞርትና ሆቴል ከባለድርሻ አካላት ጋር…