የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች ጋር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በጋራ በመሆን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 12/2013 ዓ.ም የደም ልገሳ መርሀ ግብር አካሄዱ፡፡ በደም…

Continue Reading
ለአራተኛ ጊዜ ሲካሄድ የነበረው የሀገር አቀፍ የሰው ሀይልና ፍልሰት ጥናት ለመረጃ ተጠቃሚዎች ይፋ ተደረገ

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሰው ሀይልና ፍልሰት ጥናት ሪፖርት ለመረጃ ተጠቃሚዎች ነሀሴ 11/2013 ዓ.ም በስካይላይት ሆቴል ይፋ አደረገ፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ…

Continue Reading
የፕላንና ልማት ኮሚሽንና የተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ለሀገራቸው ዘብ እንደሚቆሙ ገለፁ፡፡

መከላከያን በመደገፍ ለሀገራችን ህልውናና ሉዓላዊነት ሁላችንም ዘብ እንቆማለን በሚል መሪ ቃል የፕላንና ልማት ኮሚሽን፣የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ሰራተኞችና አመራሮች በ 03/12/2013 ዓ.ም በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የስብሰባ አዳርሽ…

Continue Reading
የፕላንና ልማት ኮሚሽንና ተጠሪ ተቋማት “ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት” መርሀግብር አካሄዱ

“ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት” በሚል መሪ ቃል የፕላን እና ልማት ኮሚሽን፣ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በጋራ በመሆን በ22/11/2013ዓ.ም በአማራ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋ ሮቢት ከተማ የሮቢ…

Continue Reading
የ2014ዓ.ም የግብርና ናሙና ጥናት ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የ2014 ዓመታዊ የግብርና ናሙና ጥናትን ለማካሄድ ከ19 /11/2013 እስከ 29/11/2013 ዓ.ም ድረስ በአዳማ ፓናፍሪክ ሆቴል ለ214 ስታቲሽያኖች፣ 12 ፕሮግራመሮችና ለቅፅ/ቤት ሀላፊዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት…

Continue Reading
የኤጄንሲው የስታቲስቲክስ መረጃ ተደራሽ ለማድረግ ከመገናኛ ብዙሀን ጋር መሰራ እንዳለበት ተገለፀ፡፡

ኤጀንሲው የስታቲስቲክስ መረጃ ለመገናኛ ብዙሀን ተደራሽ ለማድረግ እንዲሁም ሚድያዎች የስታቲስቲክስ መረጃ ዋቢ አድርገው ህብረተሰቡን ከማስተማር አንፃር ያለው ልምድ ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢራቱ ይገዙ ከኢትዩጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን…

Continue Reading
መደበኛ ያልሆነ የስራ ዘርፍ ጥናትን ለማካሄድ ኤጀንሲው ዝግጅቱን አጠናቋል

ሶስተኛውን ዙር የሀገር አቀፍ መደበኛ ያልሆነ የስራ ዘርፍ ጥናት ለማካሄድ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ከግንቦት 2-7/2013ዓ.ም በአዳማ፣ አምቦ፣ ሶዶ ፣ ደብረታቦር፣ ድሬዳዋና ሐዋሳ በሚገኙ የስልጠና ማዕከላት ለ700መረጃሰብሳቢዎች 232ተቆጣጣሪዎችና ለ23ስታቲስቲሽያኖች ለአንድ ሳምንት…

Continue Reading
በመረጃ አያያዝና የመረጃ ጥራትና ግምገማ ማዕቀፍ ላይ ስልጠና ተሰጠ

በአስተዳደራዊ መዛግብት መረጃ አያያዝና በኢትዮጵያ የመረጃ ጥራትና ግምገማ ማዕቀፍ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና ከየካቲት 29/2013 ዓ.ም እስከ መጋቢት 4/2013 ዓ.ም ከደቡብና ከሲዳማ ክልል የመንግስት ተቋማት ተቋማት ለተውጣጡ 1000 ለሚሆኑ የግብርና፣…

Continue Reading
የዓለም የሴቶች ቀንን የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ አከበረ

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የሴቶች ቀን ‹‹የሴቶችን መብት የሚያስከብር ማህበረሰብ እንገንባ›› በሚል መሪ ቃል የፕላን እና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማቱ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ እና…

Continue Reading